The Ethiopian Economist View
The Ethiopian Economist View
  • 164
  • 880 454
በኢትዮጲያ የምንዛሬ ተመን የኩዌት ዲናር 1ኛ! የአሜሪካን ዶላር 5ኛ እንዲሆን ለምን ተደረገ? በ2024 በዓለም ላይ 10 ጠንካራ የተባሉ ገንዘቦች ዝርዝር..
በኢትዮጲያ የምንዛሬ ተመን ደረጃ የአሜሪካን ዶላር 5ኛ ነው! የኩዌት ዲናር (1ኛ)፤ የእንግሊዝ ፓውንድ (2ኛ)፤ ይሮ (3ኛ) እና የሲዊዝ ፍራንክ (4ኛ) መንግስት ይህንን ተመን ለምን ይወስናል?
በ2024 በዓለም ላይ 10 ጠንካራ የተባሉ ገንዘቦች ዝርዝር ወጥቷል! The Highest-Valued Currencies in the World in 2024 (#የአሜሪካ_ዶላር 10ኛ ደረጃ ላይ ነው! ለምን?)!
በውሳኔ ጠንካራ ከሆነው የኩዌት ዲናር እና ፍጹም የተረጋጋ ምንዛሬ ከሆነው የሲዊዝ ፍራንክ እስከ የዓለም ተጽኖ ፈጣሪው የአሜሪካ ዶላር የምንዛሬውን ሁኔታ ብንመለከት የኢኮኖሚ እድገት ደረጃ፤ የፖለቲካ መረጋጋት፤ የተፈጥሮ ሃብት (መጠቀም)፤ የዓለም አቀፉ ገበያ ለምንዛሬዎቹ ያላቸው ፍላጎት የየሀገራቱን ገንዘብ አቅም እና ደረጃ ይወስናል፡፡
Переглядів: 735

Відео

የውጪ ባንኮች በኢትዮጵያ እንዲሰሩ ተፈቅዷል! የውጪ ባንኮች በመምጣታቸው ሊኖር የሚችለው እድል እና ስጋት! የሀገር ውስጥ ባንኮች እጣፈንታ ምን ሊሆን ይችላል?
Переглядів 1,4 тис.16 годин тому
1. ለምን የውጪ ባንኮች እንዲገቡ ተፈቀደ (የሀገር ውስጥ ባንኮች ያሏቸው ባህሪያት)? 2. የትኖቹ የውጪ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ይችላሉ? ምክንያቶቿቸው ምን ሊሆኑ ይችላሉ? ላለመግባት ሊያደርጓቸው የሚችሉ ስጋቶችስ? 3. የውጪ ባንኮች የመግባታቸው ኢኮኖሚያዊ እድሎች (ለህዝብ፤ ለባላሃብት፤ ለሀገር ውስጥ ባንኮች እና ለመንግስት)? 4. የውጪ ባንኮች በመግባታቸው ሊፈጠሩ የሚችሉ ስጋቶች ምን ሊሆኑ ይችላሉ? 5. የውጪ ባንኮች በመግባታቸው የሀገር ውስጥ ባንኮች የቀጣይ እጣፈንታ ምን ሊሆን ይችላል?
ጥናት ስትሰሩ ማመን ያለባችሁ ማንን ነው? የጥናት ሳይንሱን (Research Methodology)፤ Advisor ወይስ Examiner?
Переглядів 1 тис.День тому
ለመመረቂያ ጥናት የምትሰሩ ሰዎች የጥናት ሳይንስን ተከትሎ በመስራት፤ Advisor የሚሰጠውን አቅጣጫ ተከትሎ በመስራት እና በመጨረሻ ሰዓት Examiner ሊያምንበት ይችላል ብሎ አስቦ በመስራት መካከል መጨነቅ አለ! ስለዚህ ሳይንሱንም (Research Methodology)፤ አማካሪውን (Advisor) እና የመጨረሻ ገምጋሚውን (Examiner) ባስማማ መልኩ ጥሩ ጥናት እንዴት ልትሰሩ እንደምትችሉ እንመልከት!
ከውጭ በተላከ ገንዘብ ሀብት አፍርቶ የተላከበትን #ደረሰኝ ያላቀረበ ንብረቱ እንዲወረስ የሚደነግግ አዋጅ ቀረበ! የዚህ ረቂቅ አዋጅ የመጪው ጊዜ ስጋት!
Переглядів 1,3 тис.День тому
ረቂቅ አዋጁን እና የረቂቅ አዋጁን ማብራሪያ ለምትፈልጉ ቴሌግራም t.me/WaseAlpha ላይ አለ።
የኢኮኖሚ እድገት (GDP) እና የዋጋ ንረት ግንኙነት! The relationship between GDP and Inflation!
Переглядів 1,2 тис.14 днів тому
የኢኮኖሚ እድገት (GDP) እና የዋጋ ንረት ግንኙነት! The relationship between GDP and Inflation!
ለአንድ ትሪሊዮን ብር የቀረበው የ2017 በጀት ጉዳይ! ከ2016 በጀት አንፃር የ21 ከመቶ ጭመሪ አለው! የበጀቱ እድል እና ስጋት ምን ሊሆን ይችላል?
Переглядів 2,7 тис.21 день тому
የ2016 በጀት 801 ቢሊየን ብር ላይ 169 ቢሊየን ብር በመጨመር 971 ቢሊየን ብር ለ2017 የኢትዮጵያ በጀት ሆ ቀርቧል! የ2017 በጀት ከ2016 አንፃር የ21 ከመቶ ብልጫ አለው! ለአንድ ትሪሊዮን ብር የቀረበ በጀት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መሸከም ይችላል? የበጀቱ ከፍተኛ ጭማሪ መሰረታዊ ምክንያቶች ምንድን ሊሆኑ ይችላሉ? የበጀቱ መጠን ስጋት እና እድል ምን ሊሆን ይችላል? በተጨማሪነት የ2016 በጀት፦ ua-cam.com/video/3LOzqZ42ymA/v-deo.htmlsi=hrcOnkqZeOA_c2hE የበጀት ጉድለት ምክንያት፦ ua-cam.com/video/NJbdQh96_gc/v-deo.htmlsi=ZCAUFSIXYqmmyKzx
የአክሲዮን ትርፍ ክፍፍል ስሌት!
Переглядів 1,3 тис.21 день тому
የአክሲዮን ትርፍ ክፍፍል ስሌት!
የሃያት አክሲዮን ማህበር ቢዝነስ፤ የትርፍ ክፍፍል መጠን እና የወደፊት የባለአክስዮኖች ተስፋ...! አክሲዮኖች ለመግዛት በመጀመሪያ ማወቅ ያለብን መረጃ....
Переглядів 98621 день тому
የሃያት አክሲዮን ማህበር ቢዝነስ፤ የትርፍ ክፍፍል መጠን እና የወደፊት የባለአክስዮኖች ተስፋ...! አክሲዮኖች ለመግዛት በመጀመሪያ ማወቅ ያለብን መረጃ....
ዶላርን ከዓለም መገበያያ ገንዘብነት የማስወጣት ሂደት (De-Dollarization)! የBRICS አባላት ዶላርን መተው በአሜሪካ ኢኮኖሚ ላይ የሚፈጥረው ችግር!
Переглядів 2,3 тис.Місяць тому
ዶላርን ከዓለም መገበያያ ገንዘብነት የማስወጣት ሂደት (De-Dollarization)! የBRICS አባላት ዶላርን መተው በአሜሪካ ኢኮኖሚ ላይ የሚፈጥረው ችግር!
ኢትዮ ቴሌኮም የድርጅቱን 10ከመቶ ድርሻ ለገበያ ሊያቀርብ ነው! የኢትዮ ቴሌኮምን አክሲዮን መግዛት ያዋጣል? Ethio Telecom Privatization!
Переглядів 10 тис.Місяць тому
ኢትዮ ቴሌኮም የድርጅቱን 10ከመቶ ድርሻ ለገበያ ሊያቀርብ ነው! የኢትዮ ቴሌኮምን አክሲዮን መግዛት ያዋጣል? Ethio Telecom Privatization!
አዲስ የመሬት አዋጅ ወጣ! የአርሻ መሬትን አሲዞ መበደር ተፈቀደ! የአዋጁ እድል እና ስጋት ምንድን ነው?
Переглядів 1,3 тис.Місяць тому
አዲስ የመሬት አዋጅ ወጣ! የአርሻ መሬትን አሲዞ መበደር ተፈቀደ! የአዋጁ እድል እና ስጋት ምንድን ነው?
Binary Logistic Regression Analysis (በSPSS ሙሉ ሂደት)!
Переглядів 2,7 тис.Місяць тому
የጥናታችሁ ባህሪ ለምሳሌ…. 1. ድሃ የመሆን እና ድሃ ያለመሆን እድል! 2. በአገልግሎት የመርካት እና ያለመርካት ሁኔታ! 3. በሱስ ምክንያት የመታመም/የመሞት እድል! 4. የመቀበል፤ የመጠቀም፤ የመጀመር እድል (መስኖ፤ ብድር፤ ምርጥ ዘር፤ ማዳበሪያ፤ ወዘተ)! 5. የማለፍ ወይም የመውደቅ እድል! 6. የመምረጥ ወይም የመመረጥ እድል! 7. የመሆን ወይም ያለመሆን እድል፤ ወዘተ አይነት ባህሪ ያለው ጥናት ለምትሰሩ ሰዎች የሚጠቅም ሞዴል!
ጥናታችሁን በLinear Regression Model (OLS) እንዴት መተንተን ትችላላችሁ?/ How to do Linear Regression Analysis?
Переглядів 3,2 тис.Місяць тому
ጥናታችሁን በLinear Regression Model (OLS) እንዴት መተንተን ትችላላችሁ?/ How to do Linear Regression Analysis?
የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) እና የዓለም ባንክ (World Bank) ተግባር፤ ልዩነት፤ አባላቶቻቸው፤ ከፍተኛ ባለድርሻዎቻቸው፤ ከፍተኛ ተበዳሪዎቻቸው!
Переглядів 1,7 тис.Місяць тому
1. የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) እና የዓለም ባንክ (World Bank) ድርጅቶች አመሰራረት እና ልዩነት..... 2. የዓለም የገንዘብ ድርጅት ከፍተኛ ባለድርሻዎች እና ከፍተኛ ተበዳሪዎች ዝርዝር..... 3. የዓለም ባንክ ከፍተኛ ባለድርሻዎች እና ከፍተኛ ተበዳሪዎች ዝርዝር..... 4. የዓለም የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ አባል ያልሆኑ 7ቱ ሀገራት ዝርዝር....
የኢትዮጵያ ብር ከዶላር አንፃር ሊዳከም የሚችልባቸው 6 ምክንያቶች እና አዝማሚያዎች /Ethiopian Currency Devaluation Probabilities
Переглядів 4,9 тис.2 місяці тому
የኢትዮጵያ ብር ከዶላር አንፃር ሊዳከም የሚችልባቸው 6 ምክንያቶች እና አዝማሚያዎች /Ethiopian Currency Devaluation Probabilities
በኢትዮጵያ በገቢ፤ በውጪ፤ በጅምላ እና በችርቻሮ ንግድ የውጭ ባለሃብቶች እንዲሳተፉ የመፈቀድ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ እድሎች እና ስጋቶች.......
Переглядів 9 тис.2 місяці тому
በኢትዮጵያ በገቢ፤ በውጪ፤ በጅምላ እና በችርቻሮ ንግድ የውጭ ባለሃብቶች እንዲሳተፉ የመፈቀድ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ እድሎች እና ስጋቶች.......
የድህነት ወለል እና የድህነት ጥልቀት መለኪያ (FGT: Poverty Measure)
Переглядів 1,7 тис.2 місяці тому
የድህነት ወለል እና የድህነት ጥልቀት መለኪያ (FGT: Poverty Measure)
የዳታ/የመጠይቅ ትክክለኛነት (Data Reliability Test) መለኪያ፡ Cronbach Alpha Test
Переглядів 4 тис.2 місяці тому
የዳታ/የመጠይቅ ትክክለኛነት (Data Reliability Test) መለኪያ፡ Cronbach Alpha Test
ትክክለኛ የተዛማጅ ጽሁፎች (Empirical Review) አጻጻፍ! How do you write an empirical review?
Переглядів 1,4 тис.3 місяці тому
ትክክለኛ የተዛማጅ ጽሁፎች (Empirical Review) አጻጻፍ! How do you write an empirical review?
የዓለም ሀገራት ህዝቦች በኑሮ ያላቸው የደስተኝነታቸው ደረጃ ዝርዝር (IMF: World Happiness Report, 2023)!
Переглядів 9243 місяці тому
የዓለም ሀገራት ህዝቦች በኑሮ ያላቸው የደስተኝነታቸው ደረጃ ዝርዝር (IMF: World Happiness Report, 2023)!
የ#ልማት ባንክ እና የ#ብሔራዊ ባንክ ልዩነት| The difference between Development Bank and Central Bank
Переглядів 1,7 тис.3 місяці тому
የ#ልማት ባንክ እና የ#ብሔራዊ ባንክ ልዩነት| The difference between Development Bank and Central Bank
#ንግድ ባንክ እና #ኢንቨስትመንት ባንክ መካከል ያለው ልዩነት/The difference between Commercial bank and Investment bank?
Переглядів 2,5 тис.3 місяці тому
#ንግድ ባንክ እና #ኢንቨስትመንት ባንክ መካከል ያለው ልዩነት/The difference between Commercial bank and Investment bank?
የካፒታል ገበያ ፈቃድ ለማውጣት በOnline የማመልከት ሂደት/ How to apply for Ethiopia capital market service provider?
Переглядів 1,1 тис.4 місяці тому
የካፒታል ገበያ ፈቃድ ለማውጣት በOnline የማመልከት ሂደት/ How to apply for Ethiopia capital market service provider?
የ12ኛ ክፍል የኢኮኖሚክስ መማሪያ መጽሃፍ ዳሰሳ (Economics Text Book Review)!
Переглядів 1,8 тис.4 місяці тому
የ12ኛ ክፍል የኢኮኖሚክስ መማሪያ መጽሃፍ ዳሰሳ (Economics Text Book Review)!
በዓለም ላይ የኢኮኖሚ እድገት ፅንሰ ሃሳቦች (Economic Theories) ሲሰበሰቡ 3 ብቻ ናቸው! The 3 main economic theories!
Переглядів 3,1 тис.4 місяці тому
በዓለም ላይ የኢኮኖሚ እድገት ፅንሰ ሃሳቦች (Economic Theories) ሲሰበሰቡ 3 ብቻ ናቸው! The 3 main economic theories!
መልካም ዜና: ለካፒታል ገበያ ተሳታፊዎች ፍቃድ መስጠት ሊጀመር ነው! በኢትዮጵያ #የኢንቨስትመንት ባንክ ለማቋቋም ፍቃድ መሰጠት ሊጀመር ነው!
Переглядів 2 тис.4 місяці тому
መልካም ዜና: ለካፒታል ገበያ ተሳታፊዎች ፍቃድ መስጠት ሊጀመር ነው! በኢትዮጵያ #የኢንቨስትመንት ባንክ ለማቋቋም ፍቃድ መሰጠት ሊጀመር ነው!
ስለ ድህነት ድጋሚ እንድናስብ ያደረገ! በ2019 ኖቤል ያሸነፈ ድንቅ የኢኮኖሚክስ መፅሃፍ "Poor Economics"
Переглядів 1,6 тис.4 місяці тому
ስለ ድህነት ድጋሚ እንድናስብ ያደረገ! በ2019 ኖቤል ያሸነፈ ድንቅ የኢኮኖሚክስ መፅሃፍ "Poor Economics"
በነዳጅ የሚሰራ አውቶሞቢል ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት መከልከል! ወደ ኤሌክትሪክ መኪኖች የመዞር ግዴታ! ኢኮኖሚው ላይ የሚኖረው እድል እና ስጋት!
Переглядів 8894 місяці тому
በነዳጅ የሚሰራ አውቶሞቢል ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት መከልከል! ወደ ኤሌክትሪክ መኪኖች የመዞር ግዴታ! ኢኮኖሚው ላይ የሚኖረው እድል እና ስጋት!
የተሟላ የጥናት PowerPoint አዘገጃጀት| 100ገፅ ጥናት በ20 Slide እንዴት ይጠቃለላል? How to prepare good presentation ppt?
Переглядів 15 тис.5 місяців тому
የተሟላ የጥናት PowerPoint አዘገጃጀት| 100ገፅ ጥናት በ20 Slide እንዴት ይጠቃለላል? How to prepare good presentation ppt?
የድርጅት መግለጫ (Company Profile) አዘገጃጀት/How to write a great company profile?
Переглядів 2,4 тис.5 місяців тому
የድርጅት መግለጫ (Company Profile) አዘገጃጀት/How to write a great company profile?

КОМЕНТАРІ

  • @hermonamen
    @hermonamen 7 годин тому

    thank you

  • @hermonamen
    @hermonamen 7 годин тому

    thank you

  • @user-io8kb2ds3b
    @user-io8kb2ds3b 15 годин тому

    I know that Kuwait is the known oil producer. Countries like Ethiopia import oil from Kuwait. the export of Kuwait is significantly oil so how this oil make the Kuwait dinar greater than more advanced countries like USA,Europe, UK currencies?

  • @HANAMULAT-mz1jp
    @HANAMULAT-mz1jp 17 годин тому

    Where is the pdf?

  • @TamiruGetie
    @TamiruGetie 20 годин тому

    Interiwe ወይም observation method ብንጠቀም sit እንዴት እናስገባለን

  • @sulamatissulamatis9777
    @sulamatissulamatis9777 День тому

    ቢዝነዝ ፕላን ለመስራ ለባንክ ብዱር ፈልጌነበር አዱራሻስላጣሁነዉ

  • @zebibyis6858
    @zebibyis6858 2 дні тому

    1.10 አንድ ነጥብ10 እውነትም ዋጋም የለህ read as two point one not two point ten

    • @hailem9116
      @hailem9116 День тому

      አንደበትህን ጌታ ይፍውስልህ ተቀምጦ መተቸት

    • @MEU916
      @MEU916 День тому

      1.10 አንድ ዶላር ከአስር ሳንቲም ማለት ነው! 1.11 ቢሆን ደግሞ አንድ ዶላር ከ11 ሳንቲም ይሆናል! አልተሳሳተም እኮ አለቃ! This is not just decimal!

  • @yohannesayalew1661
    @yohannesayalew1661 2 дні тому

    ዋጋም የለህ

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 2 дні тому

    የመንግስት ሚድያ!!!

  • @YosefAbayneh-y1r
    @YosefAbayneh-y1r 3 дні тому

    🎉thank you

  • @birhanemelaku3931
    @birhanemelaku3931 3 дні тому

    Thank you dear brother

  • @molalegnfentahun8958
    @molalegnfentahun8958 3 дні тому

    Keep it up dear bro

  • @acacian7247
    @acacian7247 4 дні тому

    እኔ ይሄን ቪዲዮ አይቼ ባለፈው ሳምንት ሪሰርቼን "ዲፌንድ" አደረግኩ። ጠቃሚ ምክሮች ቢሆኑም ዋናውን ነገር ያስረዳው አይመስለኝም። ከመግባታችሁ በፊት በጣም ትጨነቃላችሁ ስትገቡ እና ማቅረብ ስትጀምሩ ፍርሀቱ ይጠፋል። ኮሜንት መሰጠት ሲጀምር ድጋሚ ትፈራላችሁ ግን ጥያቆዎቹን ስትጽፏቸው ከባድ አይደሉም። ዋናው ነገር ኮሜንቶቹን ዲፌንድ ማድረግ ነው ለእያንዳንዱ ኮሜንቶች ተረጋግቶ በአክብሮት መመለስ ይገባል። ጭቅጭቅ እንዳይሆን ተጠንቀቁ የሚለው ፈሪ እንዳያደርጋችሁና ለተሰጠው ኮሜንት መልስ እያላችሁ በዝምታ እንዳትወጡ ጥንቃቄ አድርጉ። በተቻለ የሰራችሁትን ስራ ዲፌንድ አድርጉ አስተማሪዎቹ ድርቅ ካሉ ግን እኔ የተረዳሁት በዚሁ መልኩ ነው ግን የናንተን ኮሜንት ተቀብዬ አስተካክላለው በሏቸው። ኮሜንቶችን በመለሳችሁ እና ዲፌንድ ባደረጋችሁ ቁጥር ፔፐሩን ሰርቶታል ተረድቶታልም ብለው ያምናሉ። ከልምድ ነው።

  • @Ultragearluffy
    @Ultragearluffy 4 дні тому

    it is very helpful thank you so much sir

  • @ZahraZahra-qe2uq
    @ZahraZahra-qe2uq 5 днів тому

    ሀገር ሰርቶ መብሊያ አጣን በጉቦኞች በቃ አረብ ሀገር በሰበስን

  • @ZahraZahra-qe2uq
    @ZahraZahra-qe2uq 5 днів тому

    ቆይ እኔ 20 አመቴ በዉጪ ሚሊወን ቢኖረኝ ከየት መጣ ሊለኝ ነዉ 😢እረ ጉድ ነዉ

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 5 днів тому

    መንግስት እያሰበ ላለው reform ለህዝቡ ስበክ ተብለህ ነው መሰለኝ የተቀጠርከው። ከጫፍ እስከ ጫፍ የነገርከን ወይ ለማሳመን የሞከርከው ጥቅሙን ብቻ ነው። ስለ ጉዳቱ ተንትነው መንግስትን የሚቃወሙ ባለሙያዎች ጋር ቀርበህ፡ተከራከር።ኣለም በፋይናንስ ተቋማት ላይ በኣንድ ወቅት(በኢህኣዴግ) ጊዜ በተፈጠረ ወቅት የኛዎቹ liberal ሆነው ባለመቆየታቸው ድነዋል። ብዙ የኣለም የፋይናንስ ተቋማት ከስረው ዘግቷል ወይ ሃብታም መንግስት ያላቸው በብድር እና ድጎማ ድነዋል። እንደኛ ድሃ ሀገራት ውስጥ ያሉ ምን ይውጣቸዋል? ስለዚህ መንግስት የሚለው ከመንግስት ሚድያ ስለምንሰማው መድገም ኣያስፈልገንም። መንግስት የሚወስደው ፀረ ህዝብ እድገት የሆኑ ውሳኔዎችን በተጻራሪ የቆሙትን ኣስተያየት ነው መስማት የምንፈልግው፡ ከምሁራኑ ተቃውሞ ከሌል እውነትም ለህዝብ ጥቅም መሆኑ ይገባናል።ካልሆነ የህዳሴ ግድብ የማምንጨት ኣቅሙ ቀነሰ ሲባል "ለህዝብ ጥቅም" ነው ሲሉን ነገ ደግሞ ለ reform ነው ተብሎ በእዳ ሲያዝ ወይ ሲሸጥ እንደዚሁ መንግስት "ተናገር" ያለህን ልትነግረን ነው

  • @user-kh8tn6on7s
    @user-kh8tn6on7s 5 днів тому

    Well-done my dear . KEEP IT UP.

  • @user-zu9zc5il9w
    @user-zu9zc5il9w 5 днів тому

    ጎበዝ ነህ

  • @haftomhailu2706
    @haftomhailu2706 6 днів тому

    So what is the solution for that situation rather adding on the monthly salary it is better to see the infrastructure like house issue (building) house rental transportation issue

  • @sadamhussen1838
    @sadamhussen1838 6 днів тому

    Thanks.

  • @Ka.d8
    @Ka.d8 6 днів тому

  • @user-oo9wk5dc9f
    @user-oo9wk5dc9f 6 днів тому

    አገራት እንጅ አገራቶች😂አይባልም ።

    • @ddyy5110
      @ddyy5110 5 днів тому

      እገሮች(ሀገራት) የግእዙ እና ኣማርኛ እንደዚህ፡መሰለኝ ልዩነቱ። ዋናው ግን ሰውየው የሚተነትነው ርእስ ጋር ኣድማጭ ይገባዋል። ትርጉም የሌለው ትችት ነው ያቀረብከው።

  • @debeleabera5760
    @debeleabera5760 7 днів тому

    Ethiopia banks pay 10-20% dividend whereas inflation rate (30%) in the country. Eroding their capital

  • @MEU916
    @MEU916 7 днів тому

    Thanks

  • @senayitalebachew9864
    @senayitalebachew9864 9 днів тому

    ቋንቋው ነው ችግራችን

  • @ruthhaile3831
    @ruthhaile3831 9 днів тому

    is it work by phone?

  • @EtabezYemam
    @EtabezYemam 9 днів тому

    Thanks

  • @yordiab8200
    @yordiab8200 9 днів тому

    Really thank you so much it helps a lot for me .God bless you

  • @adamtube23
    @adamtube23 9 днів тому

    great, thanks

  • @kibebewshenkute427
    @kibebewshenkute427 10 днів тому

    Tanx wasu eski sile Endogenous switching regression (ESR model) endet run endeminareg video siralin ketemecheh.

  • @animutsolomon-sn6hz
    @animutsolomon-sn6hz 10 днів тому

    Wushetau neh

  • @MEU916
    @MEU916 10 днів тому

    Thanks wasu excellent advice!

  • @hajerhajer8279
    @hajerhajer8279 10 днів тому

    ዲያስቦራው ከሚወዳቸው ቤተሰቡና ከአገሩ ርቆ በስደት ስንትን ነገር ተቋቁሞ በተስፋ ነገ አገሬ ስገባ ማረፊያ ይሆነኛል በማለት ከሚበላውና ከሚለብሰው ቆጥቦ ያፈራውን ንብረት እወርሳለሁ ማለት ምን ማለት ነው!? ዲያስቦራን ከሌቦችና ከሙሰኞች ቀላቅሎ አንድ አዋጅ ማውጣትስ ምን የሚሉት አስተሳሰብ ነው!? ለማነኛው መንግስት በዚህ አካሄዱ ማንም ሰው ወደ አገሩ አንዳይመለስና ንብረትም እንዳያፈራ እንዲሰጋ እያደረገ ነው ሌላው እሺ አዋጅስ ያውጣ ግን ከዛሬ ጀምሮ ይባላል እንጂ ካለፉት አስር አመት ጀምሮ ብሎ ነገር አለ?? የአገራች ነገር በጣም ያሳዝናል 😡

  • @mesfinzerabza3115
    @mesfinzerabza3115 10 днів тому

    Thank you

  • @user-km3vo9zj9h
    @user-km3vo9zj9h 10 днів тому

    cheers

  • @muhedinawol8625
    @muhedinawol8625 10 днів тому

    ስለሰጠኃኝ ሀሰብ አመሰግናለሁ ነገር ግን እኔ ፕሬዛንት ስያደርግ በጣም ኃይለኛ ፍርሀት ያስቸግረኛል በሽታ ነዉ ብዬ እስከምጠራጠር ድረስ እባክህ ህክምናው ከለ እንድትነግረኝ እፈልጋለሁ

  • @EgnumaJaleta
    @EgnumaJaleta 11 днів тому

    Gen be pdf module please ❤

  • @EgnumaJaleta
    @EgnumaJaleta 11 днів тому

    Thank you 🙏🏾🙏🏾❤

  • @mohammedabdella3619
    @mohammedabdella3619 11 днів тому

    Red Line now all diaspora there will be against Abiy ahmed and His Leadership

  • @user-mh7km8ys6q
    @user-mh7km8ys6q 11 днів тому

    ምክር ቤት ላይ ግን ይህ ህግ ሊያስከትል የሚችለውን ጣጣ እንዴት መገንዘብ አቃታቸው ?

  • @moataguta2324
    @moataguta2324 11 днів тому

    Thanks

  • @GetayawkalTenaye
    @GetayawkalTenaye 11 днів тому

    Law goes to the next days NOT to back days,this law needs amendment

  • @MEU916
    @MEU916 11 днів тому

    Thanks Wasu!

  • @abrhammolla8364
    @abrhammolla8364 12 днів тому

    it is possible to calculate GDP via the income approach dear!!!! However, as you said, the expenditure approach is the best method for measuring GDP.

  • @abk8188
    @abk8188 12 днів тому

    The constant is confusing

  • @MemiruKebede-rn9ju
    @MemiruKebede-rn9ju 13 днів тому

    ለመምህራን ይጨመሪ

  • @molalegnfentahun8958
    @molalegnfentahun8958 13 днів тому

    great

  • @wubishetgezimu8931
    @wubishetgezimu8931 13 днів тому

    Thank you for your brief explanation.

  • @worokashu4529
    @worokashu4529 14 днів тому

    GDP በጥቁር ገበያ ነው ወይስ በባንክ ምንዛሪ ነው ሚለካ?